የግልፅ እና ሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩክ ቅር/ጫፍ ፅ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ እና ቀረጥና ታከስ በወቅቱ ባለመከፈሉ  ምክንያት ይዞ የወረሳቸዉን  የተለያዩ ዓይነት 124 አዉቶሞቢሎች፤183 የተለያዩ ዐይነት  ሞተር ሳይክሎች እንድሁም የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ኮሰቶሞቲክሶች  በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አዋዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 በመሆኑም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በ22/3/2013 ዓ.ም በወጣዉ የጨረታ ማስታወቂያ መሰረት መሰፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ማስታወቂያው ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5(አምስት) ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በመቅረብ የጨረታዉን ሰነድ ከአዳማ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 12 በመግዛት መወዳደር የምችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን

                                                       የአዳማ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት

You do not have the roles required to access this portlet.