በገቢዎች ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ለመወዳደር እና ከቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ጋር ለመስራት የምትፈልጉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
በገቢዎች ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት