የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ዕቃዎች አምራቾች በሙሉ

Nested Applications

Asset Publisher

Asset Publisher

null የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ዕቃዎች አምራቾች በሙሉ

በአገር ውስጥ በሚመረቱ ምርቶች ወይም ወደ አገር በሚገቡ እና የኤክሳይዝ ታክስ በሚከፈልባቸው ዕቃዎች ላይ ተፈጻሚ የሚሆን አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር 1186/2012 ወጥቶ ከየካቲት 06/2012 . ጀምሮ ስራ ላይ መዋሉ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም በአዋጁ መሰረት የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸውን ምርቶች የሚያመርት ማንኛውም ሰው ከመጋቢት 2/2013 . በፊት ለታክሱ ተመዝግቦ የኤክሳይዝ ታክስ ፈቃድ ያልያዘ እንደሆነ ከመጋቢት 2/2013 . በኋላ የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸውን ምርቶች ማምረት የማይችል በመሆኑ ለኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና የኤክሳይዝ ታክስ ፈቃድ ለማውጣት በኤክሳይዝ ታክስ አዋጁ እና ማስፈጸሚያ መመሪያ ቁጥር 67/2013 መሠረት መሟላት የሚገባቸውን ቅድመ-ሁኔታዎች በማሟላት በግብር ከፋይነት ከተመዘገባችሁበት የታክስ ማዕከል ወይም ከታክስ ባለስልጣኑ ድህረ-ገጽ ወይም መገናኛ ከሚገኘው የዋናው /ቤት የኤክሳይዝ ታክስ አስተግባሪ ግብረ-ኃይል የስራ ክፍል የምዝገባ ማመልከቻ ፎርም በመወሰድ የምዝገባ ማመልከቻ ቅጹን በአግባቡ ሞልታችሁ እስከ ህዳር 30/2013 . ድረስ ለታክስ ማዕከላችሁ ለምዝገባ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

Asset Publisher

ዜና

  • በአምስት ወራት ውስጥ 126.85 ቢሊዮን ብር ገቢ ተሰበሰበ Fri, 25 Dec 2020
በአምስት ወራት ውስጥ 126.85 ቢሊዮን ብር ገቢ ተሰበሰበ
  • በአምስት ወራት ብቻ ከ9.8 ቢሊዮን ብር በላይ ለክልሎች ተከፋፍሏል Fri, 25 Dec 2020
በአምስት ወራት ብቻ ከ9.8 ቢሊዮን ብር በላይ ለክልሎች ተከፋፍሏል
  • 10 ሺህ ተጠቃሚዎች ወደ አንድ መሰኮት አገልግሎት ስርዓት ማስገባት ተችሏል Thu, 3 Dec 2020
10 ሺህ ተጠቃሚዎች ወደ አንድ መሰኮት አገልግሎት ስርዓት ማስገባት ተችሏል

Our Services

የእኛ አገልግሎቶች

 

 

 

 

Asset Publisher

Nested Applications

Asset Publisher

.