በግማሽ ዓመቱ ከተሰጡ አገልግሎቶች
በግማሽ ዓመቱ ከተሰጡ አገልግሎቶች
የገቢዎች ሚኒስቴር በ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ከዕቅድ በላይ አፈፃፀም አስመዝግቧል፡፡
በግማሽ ዓመቱ ከተሰጡ አገልግሎቶች ውስጥ፡-
ለ425 ግብር ከፋዮች ዕውቅና እና ሽልማት ተሰጥቷል(በሚኒስቴር እና በቅርንጫፍ ደረጃ)
የ5384 አዲስ ግብር ከፋዮች ምዝገባ ተካሂዷል
5299 የደረሰኝ ህትመት ፈቃድ ተሰጥቷል
ለ37934 ግብር ከፋዮች የክሊራንስ አገልግሎት ተሰጥቷል
በብዛት የተነበቡ ዜናዎች
-
Mon, 1 Mar 2021"ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበርና የልዕቀት ማዕከል በመሆን አርአያ ሊሆኑ ይገባል" የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው
"ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበርና የልዕቀት ማዕከል በመሆን አርአያ ሊሆኑ ይገባል" የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው
-
Thu, 3 Dec 202010 ሺህ ተጠቃሚዎች ወደ አንድ መሰኮት አገልግሎት ስርዓት ማስገባት ተችሏል