Asset Publisher

null የኢትዮጵያ የታክስ ህግ ጠቀሜታ

 

የኢትዮጵያ የታክስ ህግ ጠቀሜታ

የኢትዮጵያ የታክስ ህግ ጠቀሜታ

የታክስ ሥርዓትና የታክስ ህግ ዓላማ በዋናነት ለልማትና ለአገራዊ በጀት የሚያስፈልገውን ወጪ በታክስ ገቢ መሸፈን ቢሆንም ሌሎች በርካታ ጠቀሜታዎችም አሉት፡፡ ከጠቀሜታዎቹ ውስጥ፡-

  • የፊሲካል ፖሊሲው መሣሪያ በመሆን የመንግስትን ሁለንተናዊ አቅም መገንባት፣
  • ኢንቨስትመንትን በመሳብ
  •  ኢኮኖሚውን ማረጋጋት፣
  •  የሥራ ዕድል መፍጠር፣
  •  የሥራ ተነሳሽነትን ማሳደግ፣
  •  ልማትንና ዕድገትን ማፋጠን፡፡
  • የሃብት ክፍፍልን ፍትሃዊ ማድረግ፣
  • ቁጠባን ማበረታታት ከጠቀሜታዎቹ ውስጥ ጥቂቶቹ ናቸው።

Asset Publisher

Latest News

  • Untitled Basic Web Content Tue, 29 Oct 2024
Untitled Basic Web Content
  • The permanent committee of plan, budget and finance has evaluated the four-month performance of   the Ministry of Revenues and the Customs Commission. Wed, 13 Dec 2023
The permanent committee of plan, budget and finance has evaluated the four-month performance of   the Ministry of Revenues and the Customs Commission.