የግብር ከፋዮች እውቅና መስጫ መስፈርቶች

  1. 1. የተላ መሰረታዊ የግብር ከፋይ መረጃ ያለው መሆን፡- ሙሉ አድራሻ፣ስልክ፣ የባንክ አካውንት በተቋሙ ያስመዘገበ
  2. 2. ታክስ ማስታወቅ ፡- በሁሉም የታክስ ዓይነቶች በወቅቱ እና በትክክል ያሳወቀ
  3. 3. ታክስ መክፈል፡- በሁሉም የታክስ ዓይነቶች በወቅቱ እና በትክክል የከፈለ
  4. 4. የግብር ከፋዩ የቅጣት ታሪክ፡-  በወቅቱ ባለማሳወቅ፣ በወቅቱ ባለመክፈል፣ የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ባለመጠቀም፣ ወ.ዘ.ተ. ያልተቀጣ
  5. 5. የኦዲት ግኝት ልዩነት፡- ግብር ከፋዩ ቀድሞ ከከፈልው በላይ በተጨማሪ በኦዲት ልዩነት ያልተገኘበት
  6. 6. የግብር/ታክስ ስሌት ልዩነት (Assesment Difference)፡ ፡- ግብር ከፋዩ ቀድሞ ከከፈልው በላይ በተጨማሪ በአሰስመንት ልዩነት ያልተገኘበት
  7. 7. የተመላሽ ጥያቄ የልዩነት (Refund difference) ፡- ግብር ከፋዩ ተገቢ ያልሆነ ተመላሽ በመጠየቁ ውድቅ የተደረገ የተመላሽ ጥያቄ የሌለበት
  8. 8. ግብር ከፋዩ በወጪና ገቢ ንግድ በኩል ያለው የህግ ተገዥነት ሁኔታ

8.1. የግብር ከፋዩ በወጪና ገቢ ንግድ በኩል ያለው የስጋት ደረጃ

8.2. ግብር ከፋዩ በወጪና ገቢ ንግድ በኩል የድህረ ዕቃ አወጣጥ ኦዲት እና       የድንገተኛ ፍተሻ ግኝት ልዩነት የሌለበት ከሆነ

   9.  የግብር ከፋዩ የእዳ አከፋፈል ታሪክ እና አፈጻጸም የተሻለ ከሆነ

   10. ከታክስ ማጭበርበርና ስወራ ጋር በተያያዘ (ደረሰኝ አለመቁረጥ፣ ሀሰተኛ ደረሰኝ መጠቀም) ጥፋት የሌለበት ከሆነ

   11. በፌደራል ፖሊስ እና የጠቅላይ አቃቤ ህግ ክስ የሌለበት(ከታክስ ጋር በተያያዘ)

   12. ግብር ከፋዩ በሁሉም የታክስ ዓይነቶች ያበረከተው የገቢ አስተዋፅዖ

.

በብዛት የተነበቡ ዜናዎች

  • "ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበርና የልዕቀት ማዕከል በመሆን አርአያ ሊሆኑ ይገባል" የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው Fri, 29 Oct 2021
"ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበርና የልዕቀት ማዕከል በመሆን አርአያ ሊሆኑ ይገባል" የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው
  • 10 ሺህ ተጠቃሚዎች ወደ አንድ መሰኮት አገልግሎት ስርዓት ማስገባት ተችሏል Fri, 29 Oct 2021
10 ሺህ ተጠቃሚዎች ወደ አንድ መሰኮት አገልግሎት ስርዓት ማስገባት ተችሏል