የካቲት 21/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
‹‹ጥንት አባቶቻን እና እናቶቻችን በከፈሉት መስዋዕትነት ለተገኘው የጥቁር ሕዝቦች የ‹አንገዛም!› ባይነት መነሻ የዓድዋ ድል 128ኛው ዓመት በዓል እንኳን አደረሳችሁ!
እኛም በድሉ መነሻነት በተሰማራንበት መስክ በታማኝነት እና በቅንነት ውጤታማ ሥራ እንድንሠራ እና ሕገ-ወጥነትን በፅናት እንድንታገል አሳስባለሁ››
ክብርት የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ