የገቢውን ዘርፍ ሁሉንተናዊ እድገት ለማረጋገጥ ድጋፍና ክትትል ተደርጓል

Nested Applications

Asset Publisher

null የገቢውን ዘርፍ ሁሉንተናዊ እድገት ለማረጋገጥ ድጋፍና ክትትል ተደርጓል

ጥቅምት 18/2017 . (የገቢዎች ሚዲያ)

2017 በጀት ዓመት በእቅድ የተያዘውን የገቢ እቅድ ለማሳካት 13ቱም የፌዴራል የገቢዎች ሚኒስቴር //ቤቶች የተመደቡ ቡድኖች ከመስከረም 13- 23/2017 . ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ በየቅርንጫፍ /ቤቱ በመገኘት ድጋፍ እና ክትትል ተደርጓል፡፡

የድጋፍ እና ክትትል ቡድኖቹ በተቀመጡ 6 ዋና ዋና ድጋፍ የሚደረግባቸው መስፈርቶች 13 ቅርንጫፍ /ቤቶች ጥንካሬና ድክመቶች፣ ቁልፍ ችግሮችና ከዋና /ቤት የሚጠበቁ ድጋፎች መረጃ ሰብስበዋል፡፡

ከዕቅድ ዝግጅትና ፈጻሚን ከማዘጋጀት አንፃር፣ ምቹ የሆነ የስራ ቦታና የግብዓት አቅርቦት ሁኔታ፣ የተገልጋዮች አገልግሎት አሰጣጥ፣ የገቢ ፊዚካል ሥራዎች አፈጻጸምና ያሉባቸው ተግዳሮቶች እንዲሁም ሌሎችም መስፈርቶች መመዘኛዎች ነበሩ፡፡ 

የቅርንጫፍ /ቤቶቹ ድጋፍና ክትትል ሪፓርት መሰረትም በዛሬው እለት ውይይት የተካሄደ ሲሆን በሪፖርቱ የሚታዩ ክፍተቶችን ለይቶ በፍጥነት ወደስራ መገባት እንዳለበት ሀሳቦች ተነስተዋል፡፡ በተለይም ቅዳሜ ሙሉ ቀን መስራትና ከስራ ሰዓት ውጪ መሰራቱ አበረታች በመሆኑ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ክብርት ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ አቅጣጫ ተሰጥቷል።

Asset Publisher

ዜና

  • የገቢውን ዘርፍ ሁሉንተናዊ እድገት ለማረጋገጥ ድጋፍና ክትትል ተደርጓል Tue, 29 Oct 2024
የገቢውን ዘርፍ ሁሉንተናዊ እድገት ለማረጋገጥ ድጋፍና ክትትል ተደርጓል
  • የታክስ አሰባሰቡን ዘመናዊ እና ቀልጣፋ እንዲሆን የባንኮች ድርሻ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ Tue, 29 Oct 2024
የታክስ አሰባሰቡን ዘመናዊ እና ቀልጣፋ እንዲሆን የባንኮች ድርሻ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

Asset Publisher

Untitled Basic Web Content

Nested Applications

Asset Publisher

.