Asset Publisher

null ባለፉት 4 ወራት ለክልሎች ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ የጋራ ገቢ ማስተላለፍ ተችሏል

ህዳር 19፣ 2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)

ሚኒስቴሩ በአራት ወራት 15.8 ቢሊየን ብር ለክልሎች ለማስተላለፍ ካቀደው ውስጥ 14.58 ቢሊዮን ብር ማስተላለፍ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ገልጸዋል፡፡

ይህም ካለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻፀር 3.6 ቢሊዮን ብር ወይም የ32.4 በመቶ ብልጫ ማሳየቱን አስታውቀዋል፡፡

ሚኒስቴሩ ለክልሎች የሚያደርገው የገቢ ትልልፍ በቴክኖሎጂ እንዲደገፍ መደረጉን የገለ

Most Viewed Assets

በብዛት የተነበቡ ዜናዎች

  • "ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበርና የልዕቀት ማዕከል በመሆን አርአያ ሊሆኑ ይገባል" የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው Fri, 29 Oct 2021
"ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበርና የልዕቀት ማዕከል በመሆን አርአያ ሊሆኑ ይገባል" የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው
  • "የሀገራችንን ኢኮኖሚ በጽኑ መሰረት ላይ ለማቆም በሚደረገው ጥረት የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ያላቸው ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ ለአፍታም ቢሆን ሳናሸልብ ተግተን እንሰራለን " ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ (የገቢዎች ሚኒስትር) Wed, 4 Jan 2023
"የሀገራችንን ኢኮኖሚ በጽኑ መሰረት ላይ ለማቆም በሚደረገው ጥረት የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ያላቸው ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ ለአፍታም ቢሆን ሳናሸልብ ተግተን እንሰራለን " ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ (የገቢዎች ሚኒስትር)